የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

by OromNet Software and Application Development


Medical

free



Emergency & First Aid Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amharic

Read more

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታEmergency and First Aid Essentials Android Appይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ፡፡አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል፡፡ በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ፡፡በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል በሽታ፣ የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል፡፡አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን። ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል፡፡ ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል፡፡አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!Please rate our app in the Google Play store.Thank you for downloading, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያOROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, EthiopiaMinor bug fixes.

Read trusted reviews from application customers

I like this app so much. And ig is very help ful. Thanks

Yetnayet Gebremariam

V.good app it provide a plenty information. But after the lates updates it's difficult to read the information because the background and the words font color is white please make one of the two black. Keep it up! big respect!

Zegeye Seifu

በጣም አመሠግናለሁ ተባረኩ

A Google user

It's very useful app. Thanks oromnet

A Google user

It's great

AMEHA SISAY

Good

Tiktok Collection

i like it,but........ይቀራል፡በፎቶ፡ከተቻለ በድምጽ፡ለምን ኣይነ ስዉራን ልያዳምጡት እንድቺሉ፡፡good i like it.

fitsum asnake

I like

A Google user

Add some pictures. It's a useful app.

Beimnet Fekede

Good

A Google user