የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid logo የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

by OromNet Software and Application Development

🗂️ Medical

🆓 free

Version 4.02 💾 3 Mb
📅 Updated April 23, 2021

Emergency & First Aid Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amharic

4.9/5 ( 403+ reviews)
Android application የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screenshort

Features የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታEmergency and First Aid Essentials Android Appይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ፡፡አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል፡፡ በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን?
እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ፡፡በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል በሽታ፣ የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል፡፡አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን። ልብ ይበሉ!
ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል፡፡ ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል፡፡አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!Please rate our app in the Google Play store.Thank you for downloading, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያOROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, EthiopiaMinor bug fixes.

Secure & Private

Your data is protected with industry-leading security protocols.

24/7 Support

Our dedicated support team is always ready to help you.

Personalization

Customize the app to match your preferences and workflow.

Screenshots

See the የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid in Action

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid Screen 1
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid Screen 2
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid Screen 3
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid Screen 4
Testimonials

What Our Users Say

Don't just take our word for it. Here's what our users have to say about our Android app.

"I like this app so much. And ig is very help ful. Thanks"

Yetnayet Gebremariam

"V.good app it provide a plenty information. But after the lates updates it's difficult to read the information because the background and the words font color is white please make one of the two black. Keep it up! big respect!"

Zegeye Seifu

"በጣም አመሠግናለሁ ተባረኩ"

A Google user

"It's very useful app. Thanks oromnet"

A Google user

"It's great"

AMEHA SISAY

"Good"

Tiktok Collection

"i like it,but........ይቀራል፡በፎቶ፡ከተቻለ በድምጽ፡ለምን ኣይነ ስዉራን ልያዳምጡት እንድቺሉ፡፡good i like it."

fitsum asnake

"I like"

A Google user

"Add some pictures. It's a useful app."

Beimnet Fekede

"Good"

A Google user

Get the App Today

Download on Google Play

Available for Android 8.0 and above